Back to search
Commercial Building for Sale photo 1
For SaleAvailableProperties

Commercial Building for Sale

ETB 210,000,000negotiable

Description

ልዩ የንግድ ህንፃ ሽያጭ - በአጭር ጊዜ ካፒታልዎን የሚመልስ! ለኢንቨስትመንት የሚሆንና በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ ወራዊ ገቢ ያለው ዘመናዊ ህንፃ (Commercial Building)

Detail

​የቦታ ስፋት፦ 400 ካሬ ሜትር (320 ካሬ ላይ ያረፈ)

​የህንፃው ሁኔታ፦ G+4 (ምድር ቤት + 4 ፎቅ)

​የአገልግሎት አይነት፦ ሙሉ በሙሉ ለንግድ (Commercial)

​ወራዊ ገቢ፦ በአሁኑ ሰዓት 1.5 ሚሊዮን ብር የተረጋገጠ ወራዊ የኪራይ ገቢ አለው።

​የሰነድ ሁኔታ፦ ሙሉ በሙሉ ህጋዊ እና የተሟላ ሰነድ (Title Deed) ያለው።

​የሽያጭ ዋጋ፦

​ዋጋ፦ 210 ሚሊዮን ብር

​ድርድር፦ አለው (Negotiable)

​ለምን ይህን ህንፃ ይገዛሉ?

ይህ ህንፃ በወር 1.5 ሚሊዮን ብር ገቢ ያለው በመሆኑ፣ የዋለውን ካፒታል በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚመልስ (High ROI) እና እጅግ በጣም አዋጭ የሆነ ቢዝነስ ነው።

Related listings

View all in category